ይህንና ያንን ለማሸነፍ ከመሞከራችን በፊት ማሸነፍ ያለብን ራሳችንን ነው፡፡ አለቀ! በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ሁሉንም ነገር ለማሸነፍ የሚኖረን ጥረት የሚሰጠንን ጊዜያዊ ድል፣ በተቃራኒው ደግሞ ራሳችንን በማሸነፍ ዘላቂ ድል ውስጥ መግባት እንደምንችል ጥርት ባለ መልኩ እንማራለን፡፡ ማሸነፍ ያለብን ራሳችንን እንጂ ተራራችንን አይደለም! መጽሐፉን በእጅህ በማስገባት ጥበብን አግኝ፡፡
call 0910717624
Call 0910458511
Bole Olympia
Kaleb
22 road infront of capita...
0900360167