በሕይወትህ ምንም አይነት የአእምሮ እውቀት ብልህነት ቢኖርህም በስሜት ብልህነትና ብቃት እስክትበስል ድረስ 80 በመቶውን የስኬት ምንጭ እንዳጣህ አትዘንጋ፡፡ የብዙ ስኬቶቻችን ምንጭ መነሻው ከጤናማ ስሜት ነው፡፡ የብዙ ውድቀታችን ምክንያትም ቢሆን መንስኤው ስሜትን በተገቢው ቦታ፣ መንገድና መጠን አለመግለጥ ነው፡፡ ይህንን ምስጢር በሚገባ ለማወቅ መጽሐፉ የግድ ነው፡፡
call 0910717624
Call 0910458511
Bole Olympia
Kaleb
22 road infront of capita...
0900360167