በሕይወትህ ከአስቸጋሪ ሰዎች በፍጹም ማምለጥ አትችልም፡፡ እኔና አንተም ብንሆን ለሌላው ሰው የሚያስቸግር ባህሪይ እንደሚኖረን አይካድም፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጣም የተለመዱ የአስቸጋሪ ሰዎች ባህሪይና እንዴት በጥበብ ልትይዛቸው እንደምትችል በሚገባ ትማራለህ፡፡ ሰዎችን አያያዝ ሁኔታዊ ስለሆነ፣ እንዳለህ የቅርበት ሁኔታ ጥበብን ማዳበርን ይጠይቃል፡፡ መጽሐፉ ይነበብ!
call 0910717624
Call 0910458511
Bole Olympia
Kaleb
22 road infront of capita...
0900360167