ብትወድም ባትወድም ስሜታዊ ፍጡር ነህ፡፡ ከፈቀድክለት ደግሞ ማንነትህን የመግዛት ፍላጎት ያለው አንድ ገዢ ስሜት አለ፡፡ ይህ ስሜት ፍርሃት ይባላል፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የፍርሃትን ትክክለኛ ገጽታ በማየት የአሸናፊነትን ግንዛቤ ታገኛለህ፡፡ ይህንን አትዘንጋ፣ መፍራት እስከምታቆም ድረስ መኖር አልጀመርክም፡፡ መጽሐፉን አንብበውና በእውቀት ፍርሃትን አሸንፍ፡፡
call 0910717624
Call 0910458511
Bole Olympia
Kaleb
22 road infront of capita...
0900360167