“25 የስኬት ቁልፎች” የተሰኘው መጽሐፍ በዚህ መልኩ የተለያዩ 25 ለስኬት አስፈላጊ ያላቸውን ነጥቦች እየዳሰሰ በ160ኛው ገፅ ላይ ያበቃል፡፡ መጽሐፉ በየጽሑፉ መሀል የሀሳቡ መደገፊያና ማጠናከሪያ የሆኑ አባባሎችን በወሽመጥነት እያስገባ ያቀረበ መጽሐፉለአንባቢያን ቀርቧል፡፡
call 0910717624
Call 0910458511
Bole Olympia
Kaleb
22 road infront of capita...
0900360167