Featured
Description
Price :
Br60,000,000.00
Date : October 22, 2019
Location :0913877420
ለምንም ስራ ምቹ ቦታ ይሸጣል
ለማንኛውም አገልግሎት መሆን የሚችል ቤት
አካባቢው:- ቦሌ ቺቺኒያ
የቤት አይነት:- ግሩም ቪላ ቤት ያለው
ጠቅላላ ስፋት:- 1596ካሬ
ካርታው:- ቅይጥ ድርጅት
ቀጥታ የሽያጭ ዋጋ:- 60,000,000ብር በድርድር
አብሮ ማልማት ዋጋ:- 85,000,000ብር ይያዛል ንብረቱ
ቦታው ከመንገድ 2ኛ ላይ ያለ ከመሆኑ አንፃር ለተፈለገው ስራ ማዋል ይቻላ በተለይ ለአፓርታማ ለቸርች ለሆስቢታል ለትምህርት ቤት ስራ ምቹ አቀማመጥ ላይ ነው ያለውያ
ይህንን መረጃ በማሻሻጥ ለራስዎ 600,000ብር ኮምሽን ይከፈልዎ ሼር ያድርጉ ማን ይህንን ገንዘብ ይሰጥዎታል
Mention sellandbuyaddis.com when calling Seller to get a good deal